https://milkta.com/en/jobs/display/2680
ኤም ኬ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ኩባንያ
Position ማሽን ኦፕሬተር
Posted Date ረቡዕ መስከረም 9, 2011
Closing Date ረቡዕ መስከረም 16, 2011
location 194
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level
Sex ኣይለይም
Quantity 4
Description ኤም ኬ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ኩባንያክፍት የስራ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ ማሽን ኦፕሬተር- ብዛት፡ 4- ደመወዝ፡ በስምምነት•
Educational Requirements ዲፕሎማ
Desired Skills - የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡ ዜሮ አመት
Experience Requirements - የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡ ዜሮ አመት
0-1 ዓመት
How to apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የስራ ልምዳችሁንና የት/ማስረጃችሁን በመያዝ ሸገር ህንፃ ጀርባ በንብ ባንክ ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ ሃዲዱን ተሻግሮ በስተግራ ከእለት ደራሽ ትራንስፖርት ወረድ ብሎ በሚገኘው መ/ቤታችን በመቅረብ ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 25669 ኮድ 1000 በመላክ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡• ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0935 402014
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle