https://milkta.com/en/jobs/display/2676
ኤም ኬ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ኩባንያ
Position ኤሌክትሪሽያን
Posted Date ረቡዕ መስከረም 9, 2011
Closing Date ረቡዕ መስከረም 16, 2011
location 194
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level መካከለኛ ደረጃ
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description ኤም ኬ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ኩባንያክፍት የስራ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ ኤሌክትሪሽያንደመወዝ፡ በስምምነት•
Educational Requirements ዲፕሎማ
Desired Skills - የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ኤሌክትሪክሲቲ የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡ በሙያው በፋብሪካ ውስጥ ከ4 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው
Experience Requirements - የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ኤሌክትሪክሲቲ የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡ በሙያው በፋብሪካ ውስጥ ከ4 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው
3-5 ዓመት
How to apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የስራ ልምዳችሁንና የት/ማስረጃችሁን በመያዝ ሸገር ህንፃ ጀርባ በንብ ባንክ ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ ሃዲዱን ተሻግሮ በስተግራ ከእለት ደራሽ ትራንስፖርት ወረድ ብሎ በሚገኘው መ/ቤታችን በመቅረብ ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 25669 ኮድ 1000 በመላክ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡• ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0935 402014
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle