ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያ | |
---|---|
Position | ገንዘብ ተቀባይ |
Posted Date | ረቡዕ መስከረም 9, 2011 |
Closing Date | ረቡዕ መስከረም 16, 2011 |
location | 194 |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | ጀማሪ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 2 |
Description | ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ገንዘብ ተቀባይ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት- ብዛት፡ 2- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሶማሌ ተራ ወደ ተክለሀይማኖት በሚወስደው መንገድ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ግሎሪየስ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0111-575468 ፖ.ሳ.ቁ 839 አዲስ አበባ |
Educational Requirements | ዲፕሎማ |
Desired Skills | - የት/ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ ስራ/ በሂሳብ ስራና ፋይናንስ ወይም የኮሌጅ (10+3) ዲፕሎማ/ደረጃ IV በሂሳብ ስራ ያለው/ያላት - የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት |
Experience Requirements | - የት/ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ ስራ/ በሂሳብ ስራና ፋይናንስ ወይም የኮሌጅ (10+3) ዲፕሎማ/ደረጃ IV በሂሳብ ስራ ያለው/ያላት - የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት 1-3 ዓመት |
How to apply |