https://milkta.com/en/jobs/display/2666
ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያ
Position ከፍተኛ የፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ
Posted Date ረቡዕ መስከረም 9, 2011
Closing Date ረቡዕ መስከረም 16, 2011
location 194
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level መካከለኛ ደረጃ
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሶማሌ ተራ ወደ ተክለሀይማኖት በሚወስደው መንገድ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ግሎሪየስ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0111-575468 ፖ.ሳ.ቁ 839 አዲስ አበባ
Educational Requirements ዲፕሎማ
Desired Skills - የት/ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የት/መስክ የኮሌጅ/ የደረጃ IV ዲፕሎማ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 3 ዓመት ለዲፕሎማ/ለደረጃ IV 5 ዓመት
Experience Requirements - የት/ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የት/መስክ የኮሌጅ/ የደረጃ IV ዲፕሎማ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 3 ዓመት ለዲፕሎማ/ለደረጃ IV 5 ዓመት
5-10 ዓመት
How to apply
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle