https://milkta.com/en/jobs/display/265
ሱር ኮንስትራክሽን ኋ/የተ/የግ/ማህበር
Position ጁንየር ግሬደር ኦፕሬተር
Posted Date ረቡዕ ሚያዝያ 29, 2006
Closing Date ሰንበት ጉንበት 3, 2006
location ፕሮጀክት
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ኮንትራት
By Job Category
By Career Level ጀማሪ
Sex ኣይለይም
Quantity 10
Description

ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀው ዝርዝር የስራ መደብ መሰረት ሰራተኞች ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ቴክኒክ ዲፕሎማ ያለው የኦፕሬተር ስልጠና ሰርትፊኬት ያለው በኦፕሬተርነት ሲኦሲ ያለፈና ሰርትፌኪት ያለው

የስራ ልምድ

0 ዓመት

 

 


 

Educational Requirements
Desired Skills
Experience Requirements
How to apply

ከላይ የተገለፁት መስፈርይ የምትማላ ኣመልካቶች እ.ኤ.ኣ ከ06-10/05/2014 ድረስ የማይመለስ ኮፒ ደከመንታችሁ ከኦርጅናል ጋር በመያዝ መቀሌ ቅጥር ላጪ ኣከባቢ በሚገኘው ቢሮኣችን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን።

All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle