በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት | |
---|---|
Position | የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር |
Posted Date | ረቡዕ መስከረም 2, 2011 |
Closing Date | ረቡዕ መስከረም 9, 2011 |
location | 194 |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 2748.00 አበል፡ 500.00 |
Educational Requirements | ዲፕሎማ |
Desired Skills | ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፣ ደረጃና የስራ ልምድ፡ • በሴክሬታሪ ሳይንስ ወይም በጽህፈት ቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ 4 ዓመት የስራ ልምድ |
Experience Requirements | ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፣ ደረጃና የስራ ልምድ፡ • በሴክሬታሪ ሳይንስ ወይም በጽህፈት ቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ 4 ዓመት የስራ ልምድ 3-5 ዓመት |
How to apply | ማሳሰቢያ፡1. አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የስራ ልምድ ኦሪጅናል ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው፣2. ማንኛውም ስርዝ ድልዝ ያለው የስራ ልምድ ሆነ የትምህርት ማስረጃ ተቀባይነት አይኖረውም፣3. ለሁሉም መደቦች የስራ ልምድ አግባብነት ያለው መሆን አለበት፣4. የስራ ልምድ ማስረጃ ላይ የአገልግሎት ዘመን፣ ቀን፣ ወርና ዓመተ ምህረት ይከፈለው የነበረው ደመወዝ5. ከግል መስሪያ ቤት የሚቀርብ የስራ ልምድ ግብር ስለመከፈሉ ከገቢ ሰብሳቢ መስሪያ ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል6. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉየምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የምዝገባ ቦታ አድራሻ አዲሱ ገበያ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ኖክ ጀርባ ህንፃ ላይ 9ኛ ፎቅ ዋ/ስ/አስ/ጽ/ቤት የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደትለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0118279531በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት |