https://milkta.com/en/jobs/display/1772
አልፋ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ
Position ገንዝብ ያዥ
Posted Date ረቡዕ ሓምለ 19, 2009
Closing Date ሶኒ ሓምለ 24, 2009
location መቐለ
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level ጀማሪ
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description

አልፋ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ መቀሌ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ላለዉ ክፍት የስራ መደብ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋልÂ

Educational Requirements

በቴክኒክና ሙያ ት/ቤት 10+3 ዲፕሎማ Â ወይም ደረጃ አራት ዲፕሎማ

Desired Skills

ኣካወንቲንግ

Experience Requirements

ዜሮ

How to apply
  • አመልካቾች የትት ማስረጃችሁና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከ 18/ 11 /2009 ዓም እስከÂ 24/ 11/ 2009 ዓም ዘወትር በስራ ሰዓት መጥታችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆናችን እናስዉቀላን
  • ለበለጠ መረጃ ሞባይል ቁጥር 0914516299 0914261627 0914555866
  • ኣድራሻችን ወደ ክልል መስተዳደር በሚወስደዉ አዉራ መንገድ ይዘዉ ሲጎዙ ከተሃገዝ ህነፃ ዝቅ ብሎ ድሮ ሓሸንጌ ኮሌጅ ከነበረበት ህንፃ ኣንደኛ ፎቅ
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2025 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle