https://milkta.com/en/jobs/display/1751
ዘማሪያስ ኢንተርናሸናል ሆቴል
Position ሪስፕስኒስት (Receptionist)
Posted Date ሓሙስ ሰነ 29, 2009
Closing Date ሰንበት ሓምለ 2, 2009
location መቐለ
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level ጀማሪ
Sex ኣይለይም
Quantity 2
Description

ዘማሪያስ ኢንተርናሽናል ሆቴል በመቀሌ ከተማ ቀበሌ 16 በሰራዉ ሆቴል እታች በተጠቀሰዉ ክፍት የስራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል ::(የዓዲግራት ኩሓ ማቴኔላ ፋብሪካ እህት ኩባንያ)

Educational Requirements

ዲፕሎማ

Desired Skills

በሆቴል ማናጅመንት : ጆርናሊዝም ወይም የእንግሊዝኛ ቋንቋ

Experience Requirements

1 ዓመት

How to apply

ከላይ የተጠቀሰዉን ምታማሉ ኣመልካቾች የማይመለስ ኣርጅናል የትምህርት ዋስተና እና የስራ ልምድ እና ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ 5 ቀናት ዉስጥ መመዝገብ ትችላላችሁ ቅዳሜ እና እሁድ ጨምሮ

ኣድራሻ : 16 ቀበሌ ዓድግራት ኩሓ ማንቴነላ ፋብሪካ ካቶሊ ቤተ ክርስትያን ኣጠገበ ስልክ ቁጥርÂ 0930469094 /0930469091

All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle