ሱር ኮንስትራክሽን ኋ/የተ/የግ/ማህበር | |
---|---|
Position | ኤክስካቫተር ኦፕሬተር |
Posted Date | ቀዳም ሰነ 24, 2009 |
Closing Date | ረቡዕ ሰነ 28, 2009 |
location | ፕሮጀክት |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 5 |
Description | ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀዉ ዝርዝር መደብ መሰረት ሰራተኞች በቆሚነት መቅጠር ይፈልጋል:: |
Educational Requirements | ዲፕሎማና እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ 10 ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ |
Desired Skills | ዲፕሎማና እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ 10 ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ |
Experience Requirements | ዲፕሎማና እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ 2 ዓመት 10 ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ 4 ዓመት |
How to apply | ከላይ የተገለፀዉ መስፈርት የምታማሉ አመልካቾች እ.ኤ.አ 30/ 06/ 2017 እስከ 5/ 07/ 2017 ድረስ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ዶክምንታችሁ ከኦርጅናል ጋራ በማያያዝ መቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ አካባቢ በሚገኘዉ ቢሮኣችን ፐርሶኔል ክፍል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን |