| ሱር ኮንስትራክሽን ኋ/የተ/የግ/ማህበር | |
|---|---|
| Position | ሲንየር ዶዘር ኦፕሬተር |
| Posted Date | ቀዳም ሰነ 24, 2009 |
| Closing Date | ረቡዕ ሰነ 28, 2009 |
| location | ፕሮጀክት |
| Jobs Identification Number | |
| Salary | |
| By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
| By Job Category | |
| By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
| Sex | ኣይለይም |
| Quantity | 5 |
| Description | ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀዉ ዝርዝር መደብ መሰረት ሰራተኞች በቆሚነት መቅጠር ይፈልጋል:: |
| Educational Requirements | ዲፕሎማና እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ 10 ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ |
| Desired Skills | ዲፕሎማና እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ 10 ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ |
| Experience Requirements | ዲፕሎማና እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ 4 ዓመት 10 ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ 6 ዓመት |
| How to apply | ከላይ የተገለፀዉ መስፈርት የምታማሉ አመልካቾች እ.ኤ.አ 30/ 06/ 2017 እስከ 5/ 07/ 2017 ድረስ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ዶክምንታችሁ ከኦርጅናል ጋራ በማያያዝ መቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ አካባቢ በሚገኘዉ ቢሮኣችን ፐርሶኔል ክፍል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን |