| ሸባ ሪል እስቴት | |
|---|---|
| Position | የኮምፒተር ባለሞያ |
| Posted Date | ሓሙስ ሚያዝያ 19, 2009 |
| Closing Date | ሰሉስ ሚያዝያ 24, 2009 |
| location | መቐለ |
| Jobs Identification Number | |
| Salary | |
| By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
| By Job Category | |
| By Career Level | ጀማሪ |
| Sex | ኣይለይም |
| Quantity | 5 |
| Description | ድርጅታችን ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደበች ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል |
| Educational Requirements | በኮምፒተር የተመረቀች |
| Desired Skills | በኮምፒተር የተመረቀች |
| Experience Requirements | በሞያዉ የኣንድ አመት የሥራ ልምድ ያላት |
| How to apply | አመልካቾች ዋና ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ከኢትዩጰያ ንግድ ባንክ ከፍ ብሎ ፊት ለፊት ናይሌክስ ፕልዛ ህንፃ ድረስ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ 5 የስራ ቀናት በኣካል በድርጅታችን እንግዳ ተቀባይ እየቀረባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆናችሁን በኣክብሮት እንገልፃልን ለተጨማሪ ማብራሪያ በሞባይል ቁጥር 0920426933 |