ትሮፒካል ኢትዮ ኣሜሪካ ኢንዳስትርያል ኢንቨስትመንት አማ | |
---|---|
Position | የሒሳብ ሰራተኛ |
Posted Date | ረቡዕ ጥሪ 3, 2009 |
Closing Date | ቀዳም ጥሪ 6, 2009 |
location | መቐለ |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | ትሮፒካል ኢትዩ አሜሪካ ኢንዱስትርያል ኢንቨስትመንት አማ ከዚህ በታች በተጠቀሰ ክፍት የሥራ መደብ መስፈርቶችን የሚያሞላ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል |
Educational Requirements | በሂሳብ ኣያያዝ በኤ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ |
Desired Skills | በሂሳብ ኣያያዝ በኤ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ |
Experience Requirements | በሒሳብ ኣያያዝ ስራ በማኒፋክቸሪንግ የስራ ልምድ ያለዉ ሆኖ ለዲግሪ ኣራት ዓመት ለዲፕለማ ከስድስት ዓመት ባላይ የሰራ/ች |
How to apply | ከላይ የተቀሱትን መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች የትምህርት ማሰረጃችሁን እና ሌሎች ኣስፈላጊ ማሰረጃዎችን የማይመለስ ኣንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 2 5 2009 ዓም በ 5 የስራ ቀናት መመዝገብ የመትችሉ መሆናችሁ እነገልፃለን መመዝገቢያ ቦታ በመቀሌ ቀዳማይ ወያኔ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305 ኣዲጉዶም ጂፕሰም ፋብሪካ ቢሮ ቁጥር 01 ለበለጠ መረጃ 0344403498 መደወል ይችላሉ 09140274/ 28 0914785824 |