ማይክሮሊንክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ | |
---|---|
Position | ሌክቸረር |
Posted Date | ዓርቢ የካቲት 14, 2006 |
Closing Date | ዓርቢ የካቲት 21, 2006 |
location | መቐለ |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | ጀማሪ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | ማይክሮሊንክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩተ የስራ መደቦች የተጠቀሰው መስፈርት የሚያማሉ ኣመልካቶች በውድድር መቅጠር ይፌልጋል BSc in Accounting and Finance /AIS
የኣስተማሪነት ስራልምድ ያለው ይመረጣል የስራቦታ መቐለ ካምፓስ ደሞዝ በስምምነት ፃታ ኣይለይም |
Educational Requirements | |
Desired Skills | |
Experience Requirements | |
How to apply | መወዳደር የምትፈልጉ ኣመልካቾች ኦርጅናልና ፎቶኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ ማይክሮሊክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ቁጥር 204/201 ማቐረብ የምትእሉ መሆናችሁን ንገልፃለን የማመልከቻ ጊዜ ማስታወቅያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ይሆናል።
|