መድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ | |
---|---|
Position | የመድሃኒትና ሕክምና መገልገያዎች ክምችትና ስርጭት ኦፊሰር I |
Posted Date | ዓርቢ ሕዳር 9, 2009 |
Closing Date | ሓሙስ ሕዳር 15, 2009 |
location | መቐለ |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 2 |
Description | የመድሓኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ ከዚህ ቀጥሎ የተገለፀዉን ክፍት ስራ ቦታ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል |
Educational Requirements | ቢኤስ ሲ ዲግሪ ወይም ኤምኤስሲ በፋርማሲ ወይም በባዮሜዲካል |
Desired Skills | ቢኤስ ሲ ዲግሪ ወይም ኤምኤስሲ በፋርማሲ ወይም በባዮሜዲካል |
Experience Requirements | Bsc 2 year MSc 0 year |
How to apply | አድራሻ ጣብያ ዓይደር ማረት ጋራጅ ፊት ለፊት ወይም ብሩህ ተስፋ ፕላስቲክ ፋብሪካ ፊት ለፊት ምዝገባ 15 ሕዳር 2009 ዓም 11:30 ይጠናቀቃል |