| ፖወር ብሉ ናይል ዋየርና ኬብል ማምረቻ ፋብሪካ | |
|---|---|
| Position | አካዉንታንት |
| Posted Date | ሓሙስ ሕዳር 8, 2009 |
| Closing Date | ሰንበት ሕዳር 11, 2009 |
| location | መቐለ |
| Jobs Identification Number | |
| Salary | |
| By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
| By Job Category | |
| By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
| Sex | ኣይለይም |
| Quantity | 1 |
| Description | ድርጅታችን ፖወር ብሉ ናይል ዋየርና ኬብል ማምረቻ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የስራ ቦታ ሰራተኞችን አወዳደሮ መቅጠር ይፈልጋል |
| Educational Requirements | ከታወቀ የትምህርት ተቃም በአካዉንቲንግ የተረቀ |
| Desired Skills | ፕችትሪ አካዉንቲንግ የሚችል |
| Experience Requirements | 5 ዓመት እና ከዛ በላይ በተመሳሳይ ሙያ |
| How to apply | ከዚህ በላይ የተጠቀሰዉን የሚያማለ የትምህርት የስራ ልምድ ሲቪ እና እንዲሁም አስፈላጊዉን ሁሉ የማመለስ ፎቶኮፒ ጋር በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሰራ ቀናት መመዝገብ ይችላሉ አድራሻ ፓወር ናይል ዋየርና ኬብል ማምረቻ ፋብሪካ መቀለ ቀበሌ ዓይደር ዳሽን ቆርቆሮ ፋብሪካ አጠገብ ስልክ 0914300471 /0914748508 |