https://milkta.com/en/jobs/display/1471
መቐለ ዩንቨርስቲ
Position Research Assistant
Posted Date ረቡዕ ጥቅምቲ 30, 2009
Closing Date ሓሙስ ሕዳር 8, 2009
location ወረዳ
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ኮንትራት
By Job Category
By Career Level ጀማሪ
Sex ኣይለይም
Quantity 6
Description

መቐለ ዪኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮለጅ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ Kangaroo Mother care (KMC) Implementation research  ፕሮጀክት ለሚያካሄደዉ የግምገማ (evaluation)  ስድስት የምርምር ረዳቶች (መረጃ ሰብሳቢዎች) በኮንትራክት አወዳድሮ ቀጥሮÂ

Educational Requirements

Bsc Degree from a recognized or an accredited higher learning institution or above  Â

Desired Skills
  • in Health officer , Nursing or midwifery
  • Fluent Tigrigna speaker
  • Good English command
  • Good communication skill
  • Proven experience in research protocol , procedures and techniques to collect and /or prepare filed data
Experience Requirements

not specified  Â

How to apply
  • አመልካቾች ማስተታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከጥቅምት 28 2009 ዓም ጀምሮ CV እና እሰፈላጊ ዶክመንት በመያዝ ወደ የሰዉ ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 46 በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን
  • ቃላÂ መጠይቅ የሚካሄድበት ቀን : ህዳር 16/ 2009 ዓም ከቀኑ 8:30
  • ቃላ መጠይቅ የሚካሄድበት ቦታ : postgraduate Office , Next to Dean Office
  • የስራ ቦታ :Â በትግራይ ክልል የሚገኙ የገጠር እና ከተማ ወረዳዎችለበለጠ መረጃ Kangaroo Mother care (KMC) ፕሮጀክት: Â የፕሮጀከት ኦፊሰር ዶር ሰለማዊት አስፋዉ 0914722180Â ማነጋገር ይቻላል
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2025 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle