https://milkta.com/en/jobs/display/1465
ፍር ስዋኣት የንግድ ስራዎች ኋላ/የተወ/የግ/ማ
Position Training and Kaizen Coordinator
Posted Date ረቡዕ ጥቅምቲ 23, 2009
Closing Date ረቡዕ ጥቅምቲ 30, 2009
location መቐለ
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level ማናጅመንት
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description

ድርጅታችን ፍረስዉኣት ኢንዱስተሪ ኃ.የግ.ማ ለኣዲሱ ፍለክሰብል ማኑፋክቸሪንግ ዎርክሾፕ ላሉት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞች ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

BSC

Desired Skills

Industrial engineer or relatedÂ

Experience Requirements

5 ዓመት በሞያዉ የስራ/ችÂ

How to apply

ከላይ የተጠቀሰዉ መስፈርቶች የምታማሉ ተወዳደሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 23/2/2009 ዓም እስከ 30/2/2009 ዓ/ም ጊዜ ዉስጥ ኦርጅናል ዶክመንታችሁን በመያዝ መለስ ኮፒ ዶክመንት በማስረከብ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን

አድራሻችን በዓይደር ክፍለ ከተማ ቀበሌ 03 የትግራይ ክልል ዉሃ ሃብት ቢሮ በስተጀርባ

ለበለጠ መረጃ 0914130690 / 0946904062

All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2025 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle