መቐለ ዩንቨርስቲ | |
---|---|
Position | ረዳት ምሩቅ II |
Posted Date | ረቡዕ ጥቅምቲ 23, 2009 |
Closing Date | ሓሙስ ሕዳር 1, 2009 |
location | መቐለ |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | ጀማሪ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 4 |
Description | በመቀለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ራድዮሎጂ ህከምና ትምህርት ክፍል ከታች የተገለፁትን የስራ መዓርግ በአካዳሚክ እና ሆስፒታል ስራ ዘርፍ መስራት የሚፈልጉ ሰራተኞችን በቀሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል Â Â Â Â |
Educational Requirements | ከመንግስት ዩኒቨርሰቲ በራድዮግራፊ የመጀመሪያ ዲግሪ በመደበኛ ክፈለ ጊዜ የተመረቀ |
Desired Skills | ለወንዶች ከ 3:00 በላይ ለሴቶች ከ 2:75 በላይ |
Experience Requirements | 0 ዓመት |
How to apply | አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊዉ ማስረጃ ኦርጅናልን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ሲቪ በማያዝ በመቀለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሰዉ ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 46 በመቅጠር መመዝገብ ትችላላችሁ |