የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት | |
---|---|
Position | ላብራቶሪ ቴክኒሻን |
Posted Date | ዓርቢ ሓምለ 1, 2008 |
Closing Date | ዓርቢ ሓምለ 8, 2008 |
location | ወልቃይት |
Jobs Identification Number | 11 |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | ጀማሪ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | የኢፌዲሪ ስካር ኮርፖሬሽን የወልቃይት ስካር ልማት ፅ/ቤትባለዉ ክፍት ስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል |
Educational Requirements | ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ ኮሌጅ በላብራቶሪ ቴክኒሻንነት 10+ 3 ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማ |
Desired Skills | ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ ኮሌጅ በላብራቶሪ ቴክኒሻንነት 10+ 3 ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማ |
Experience Requirements | የ 1 ዓመት የስራ ልምድ |
How to apply | አመልካቾች ከዋናዉ የተገናዘበ የማይመለስ የትምህርትና የስራ ልምድ ቅጂ በመያዝ ከቀን 27/ 10 /2008 ዓም እስከ 08/ 11 /2008 ዓም ባለዉ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት በስራ ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን የመመዝገቢያ ቦታ በ ወ/ ስ /ል ፕሮጀክት ፅ/ቤት ምዕራባዊ ዞን መስተዳደር ፅ/ቤትሁመራ ሰ /ምዕራብ ዞን መስተዳድር ፅ/ቤትሽሬ እንዳስላሰ ማእከላዊ ዞን መስተዳድር ፅ/ቤትአክሱም ማሳሰቢያ የሚቀርብ የስራ ልምድ የስራ መደቡ ለሚጠይቀዉ ቀጥታ መሆን አለበት የግል ድርጅት የስራ ልምድ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑ ማረጋገጨጫ ገቢ ከተደረገበት የገቢዎች ፅ/ቤትማሕተም ማቅረብ ይኖርበታል |