ሰንሰለት ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ | |
---|---|
Position | ሳይት መሃንዲስ ዉቅሮ |
Posted Date | ዓርቢ ሰነ 3, 2008 |
Closing Date | ረቡዕ ሰነ 8, 2008 |
location | ዉቅሮ |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | ሰንሰለት ኮንስትራክሽን ሃ/ የተ /የግል ማሕበር በአዲግራት ለሚያሰራዉ የኣስተዳደር ህንፃ ፕሮጀክት እና በዉቅሮ ለሚሰራዉ የገበያ ማዕከል ፕሮጀክት ሳይት መሃንዲስ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል |
Educational Requirements | ሳይት መሃንዲስ |
Desired Skills | ሳይት መሃንዲስ |
Experience Requirements | 2Â ዓመት እና ከዛ በላይ |
How to apply | መስፈርቱን የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ወን ጀመሮ እስከ 08 /10 /2008 ዓም በስራ ሰዓት መቀለ በሚገኘዉ ዋና መስሪያ ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሁኑን እንገልፃለን የምዝገባ ቦታ Â መቀለ ዓዲሓቂ ገበያ ሳትደርስ ባይራይ ህንፃ 2ኛ ፎቅ |