https://milkta.com/en/jobs/display/1183
የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት
Position የመሬት ልማትና ዝግጅት ሱፐርቫይዘር
Posted Date ቀዳም ጉንበት 27, 2008
Closing Date ሰሉስ ሰነ 7, 2008
location ማይ ጋባ
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level ጀማሪ
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description

በኢፌዲሪ ስኳር ኮርፓሬሽን የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀከት ፅ/ቤት ባለዉ ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

ከታወቀ Â ዩኒቨርሰቲ / ኮሌጅ Â የመጀመሪያ ዲግሪ

ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በ (10+3) ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማናÂ

Â

Desired Skills

በእርሻ መካናይዜሽን / በእርሻ ምህንድስናÂ

Experience Requirements

1 ዓመት የስራ ልምድ ለÂ የመጀመሪያ ዲግሪ

4ዓመት የስራ ልምድ Â ለÂ (10+3) ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማናÂ

How to apply

በዚሁ መሰረት አመልካቾች ከዋናዉ የተገናዘበ የማይመለስ የትምህርትና የስራ ልምድ ቅጂ በመያዝ ከቀን 26/09/2008 ዓም እስከ 07/10/2008 ዓም ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እናሳዉቃለን

የመመዝገቢያ ቦታ

  • በወስልፕሮጀክት ማይጋባ
  • በምዕራባዊ ዞን መስተዳድር ፅቤት ሁመራ
  • ሰምዕራብ ዞን መስተዳድር ፅቤት ሽሬ እንዳስላሴ
  • ማእከላዊ ዞን መስተዳድር ቤት ኣክሰም
  • መቐላ ላይዘን ኦፊስ
  • የሚቀርብ ስራ ልምድ የስራ መደቡ ለሚጠይቀዉ ቀጥታ መሆን አለበት
  • የግል ድርጅት የስራ ልምድ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑ ማረጋገጫ ገቢ ከተደረገበት የገቢዎች ፅ/ቤት መቅረብ ይኖርበታል
  • 0344416452
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle