https://milkta.com/en/jobs/display/1069
ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ሃ.የተ .የግል ማህብር
Position ሲነር አካዉንታንት
Posted Date ሰሉስ ሚያዝያ 4, 2008
Closing Date ቀዳም ሚያዝያ 8, 2008
location መቐለ
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level መካከለኛ ደረጃ
Sex ኣይለይም
Quantity 2
Description

ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ኃ የተ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ክፍት የስራ መደብ ላይ መስረፍቶችን የምታማሉ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

BA ዲግሪ በአካዉንቲንግ

Desired Skills

BA ዲግሪ በአካዉንቲንግ

Experience Requirements

6 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለዉ ከዚህ ዉስጥ 2 ዓመት በሲንየር አካዉንታንት የሰራ /ች

በኢንዱስተሪ ሴክተር የስራ ልምድ ያለዉ /ት ይመረጣል

How to apply

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁ እና ሌሎእ አስፈላጊ ማስረጃዎች ዋናዉና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበተ ቀን ጀምሮ በስራ ቀናት ዉስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

አድራሻÂ ዋና ቢሮ ላጪ ሱር ኮንስትራክሽን ፊት ለፊት

All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle