https://milkta.com/en/jobs/display/1047
ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር
Position ግዢ ኦፊሰር / ፐርቸዝ አናሊስት
Posted Date ሰሉስ መጋቢት 27, 2008
Closing Date ሓሙስ ሚያዝያ 6, 2008
location መቐለ
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level ጀማሪ
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description

ኩባንያችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተፈላጊ የችሎታ መስፈርቶች የሚያሟላ አመልካች አወዳድሮ ብቃት ያለዉ ባለሙያ መቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

ደረጃ IVÂ

10+3/ደረጃ IIIÂ

Desired Skills
  • ደረጃ IV purchasing operations Coordination  ወይም
  • በ10+3/ደረጃ III በመናጅመንት: አካዉንታንት: Â ሳፕላይ ማናጅመንት ወይም purchasing & property operationsÂ
  • ተፈላጊ ስልጠና :Â ብቃት ማረጋገጫ (COC) ሰርተፊኬት (በየደረጃዉ) ያለዉ
Experience Requirements

በደረጃ IV Â Â Â 4 ዓመት

በ10+3/ደረጃ IIIÂ Â 6 ዓመት

How to apply
  • የክምና ሽፋን አገር ዉስጥ 100% ነዉ
  • ስለሆነም መመዘኛዉችን የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉና እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያያዝ በዋና ፅቤቱ የሰዉ ሃብት አመራር ልማት መሥሪያ መመዝገብ ይምትችሉ መሆናችሁን እንገፃለን
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0344 40 8143
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2025 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle