የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ትራንስሚሽን ኦፕሬሽን አገልግሎት ፅ/ቤት | |
---|---|
Position | የህግ ባለሞያ |
Posted Date | ዓርቢ መጋቢት 16, 2008 |
Closing Date | ዓርቢ መጋቢት 23, 2008 |
location | ሰሜን ሪጅን ባሉት ክፍት ቦታዎች |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | ጀማሪ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 2 |
Description | በኢትዮዽያ ኤለክትሪከ አገልግሎት የሰሜን ሪጅን የሰዉ ሀይል አስተዳደር ቢሮ ከዚህ በታች ባለዉ ክፍት የሰራ ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል ስለሆነም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት መመዝገብ ትችላላቹÂ |
Educational Requirements | በህግ ትምህርት Level III 10+3 ወይም ኮሌጅ ዲፕሎመ የተመረቀ ች COC ማቅረብ የሚችል |
Desired Skills | በህግ ትምህርት Level III 10+3 ወይም ኮሌጅ ዲፕሎመ የተመረቀ ች COC ማቅረብ የሚችል |
Experience Requirements | ስራ ልምድ አይጠይቅም |
How to apply | ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ተፈላጊዉን የትምህርት ማስረጃዎች ዋናዉና የማይመለሰ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከዚህ በታች በተጠቀሱት አድራሻዎች መመዝገብ የምትቸሉ መሆኑን እንገልፃለን የምዝገባ ቦታ 1 ደሴና አካባቢዉ አመልካቾች አ/ብ/ቁ/ተ ህንፃ በሚገኝዉ የኢትዮዽያ ኤለክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ምስራቅ የሰዉ ሀይል አስተባባሪ ቢሮ ቁጥር 06 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን 2 ለመቀሌና አካባቢዉ አመልካቾች ቀበሌ 03 እንዳ ማርያም ቤተክርስትያነ በሚገኝዉ የኢትዮዽያ ኤለክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን የሰዉ ሀይል አስተባባሪ ቁጥር 22 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን 3 ለሰመራና አካባቢዉ አመልካቾች በ አ/ብ/ክ/መ ጤና ቢሮ ፊት ለፊት በሚገኝዉ የኢትዮዽያ ኤለክትሪክ አገልግሎት ሰመራ ሪጅን የሰዉ ሀይል አስተባባሪ ቢሮ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 01 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን |