መቐለ ዩንቨርስቲ | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ሌክቸረር በ አካውንቲንግ |
የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ የካቲት 9, 2008 |
መዝግያ ቀን | ሓሙስ የካቲት 17, 2008 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ትርፍ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 5 |
መግለጫ | በመቀለ ዩኒቨርሲቲ የዓዲ ሓቂ ካምፓስ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ከዚህ በታች ያሉት ክፍት የስራ መደቦች ሌክቸረር አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ መስፈርቱን ይምታማሉ አመልካቾች መወዳደርÂ ይምትችሉ መሆናችሁ እንገልፃለን |
የትምህርት ደረጃ | Msc በአካውንቲንገ ናፋይናንስ በፋይናንስና እናኢንቭስትመንት የተመረቀ/ች የመመረቅ ያፅሁፍውጤታቸውበጣምጥሩናከዚያበላይየሆነእንዲሁም የመጀመሪያዲግሪ (BA) በአካውንቲንግወይምበአካውንቲንገናፋይናንስየተመረቀ/ች የመመረቅያነጥባቸው 3.00 እናከዚያበላይለወንዶችሲሆን 2.75 ከዚያበላይለሴቶች |
ተፈላጊ ችሎታ | Mscበአካውንቲንገናፋይናንስበፋይናንስናእናኢንቭስትመንትየተመረቀ/ች የመመረቅያፅሁፍውጤታቸውበጣምጥሩናከዚያበላይየሆነእንዲሁም የመጀመሪያዲግሪ (BA) በአካውንቲንግወይምበአካውንቲንገናፋይናንስየተመረቀ/ች የመመረቅያነጥባቸው 3.00 እናከዚያበላይለወንዶችሲሆን 2.75 ከዚያበላይለሴቶች |
ስራ ልምድ | - በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የማስተማር የስራልምድ ያለው/ያላትይመረጣል፡፡ |
How to apply | ማሳሰብያ - የምዝገባቦታዓዲ-ሓቂካምፓስቢዝነስናኢኮኖሚክስኮሌጅየሰውሃብትልማትኤክስፐርት ፅ/ቤትበግንባርቀርበውወይምበE-mail goitomstor@gmail.com መመዝገብይችላሉ፡፡ - ተወዳደሪዎች በምዝገባ ጊዜ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ይዛችሁ እንድትቀርቡ፡፡ - የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ለተከታታይ10 የስራቀናት - በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የማስተማር የስራልምድ ያለው/ያላትይመረጣል |