| ፋና ብሮድካስቲንድ ኮርፖሬት ኣ.ማ | |
|---|---|
| የስራ ሃላፊንት | ጁኒየር ስቱዲዩ ዳይሬክተር |
| የተለቀቀበት ቀን | ሶኒ ጥሪ 30, 2008 |
| መዝግያ ቀን | ቀዳም የካቲት 5, 2008 |
| ቦታ | መቐለ |
| የስራ መለያ ቁጥር | |
| ደሞዝ | |
| የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
| የስራ ምድብ | |
| በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
| ፆታ | ኣይለይም |
| ተፈላጊ ብዛት | 1 |
| መግለጫ | ፋና ብሮድካስት ኢንኮርፖሬት ከዚህ በታች ለተማለከተዉ ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል |
| የትምህርት ደረጃ | በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም ኮምፒተር ሳይንስ ወይም ኤለክትሮኒክስ ኤለክትሪካል ወይም መሰል ሳይንስ ሙያ የቴክኒክና ሙያ መለስተኛ ዲፕሎማ ወይም 10 +2 ወይም ደረጃ II አግባብነት ያለዉ ያለት 2 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10 +3 ወይም ደረጃ III አነና 0 ዐዓመት |
| ተፈላጊ ችሎታ | በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም ኮምፒተር ሳይንስ ወይም ኤለክትሮኒክስ ኤለክትሪካል ወይም መሰል ሳይንስ ሙያ የቴክኒክና ሙያ መለስተኛ ዲፕሎማ ወይም 10 +2 ወይም ደረጃ II አግባብነት ያለዉ ያለት 2 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10 +3 ወይም ደረጃ III አነና 0 ዐዓመት |
| ስራ ልምድ | 10 +2 ወይም ደረጃ II አግባብነት ያለዉ ያለት 2 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10 +3 ወይም ደረጃ III አነና 0 ዐዓመት |
| How to apply | መስፈርቱ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቹ ዋናዉና ኮፒዉን በመያዝ ከጥር 30 እስከ የካቲት 5 ቀን 2008 ዓመ ድረስ ዘወትር ብስራ ሰዓት መቐለ ፋና ኤፍ ኤም 94. 8 ስርጭት ጣቢያ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ እንገልፃለን |