https://milkta.com/am/jobs/display/916
መድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ
የስራ ሃላፊንት የላብራቶሪ ቴክኒሸያን /ላብራቶሪ ቴክኖሎኪስት
የተለቀቀበት ቀን ሰንበት ጥሪ 29, 2008
መዝግያ ቀን ሶኒ የካቲት 7, 2008
ቦታ መቐለ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 2
መግለጫ

መድሃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ ከዚህ በታእ የተዘረዘሩት ክፍት የስራ ቦታ አወዳድሮ ለመቀጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

BSc
 or

MSc

ተፈላጊ ችሎታ

BSc or MSc በ ላብራቶሪ ቴክኖሎጂ

ስራ ልምድ

2 ዓመት

How to apply

የምዝገባ ቦታ መፈአኤ መቐለ ቅርንጫፍ ቢሮ ቁጥር 104 ጣብያ ዓይደር ማረት ጋራዥ ፊትለፊት ወይም ብሩህ ተስፋ ፕላስቲክ ፋብረካ ፊትለፊት

የስራ ቦታ መቐለ

ምዝገባ ቀን የካቲት 07 ቀን 2008 ዓም ሰዓት 11፡ 30 ይጠናቀቃል

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle