https://milkta.com/am/jobs/display/887
መቐለ ዩንቨርስቲ
የስራ ሃላፊንት ሌክቸረር የጥርስ ህክምና ክፍል prosthhodontics unit
የተለቀቀበት ቀን ዓርቢ ጥሪ 20, 2008
መዝግያ ቀን ረቡዕ ጥሪ 25, 2008
ቦታ መቐለ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 2
መግለጫ

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ክፍት የስራ ቦታ መስፈርቱን የሚያሟሉ አወዳድሮ ለመቅጠር ስለሚፈልግ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል የሰዉ ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 46 በመቅረብ መመዘገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

የትምህርት ደረጃ

DDM/DDS  or  DMD የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ /ች  

ተፈላጊ ችሎታ

DDM/DDS  or  DMD የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ /ች  

ስራ ልምድ

DDM/DDS  or  DMD የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ /ች  0 ዓመት የስራ ልምድ

prosthhodontics unit ዉስጥ መስራት የሚፈልግ

How to apply

ማሳሰብያ

ለመጀመሪያ ዲግሪ የመጨረሻ ዉጤት ለወንድ አመልካች 3 00 እና ከዛ በላይ ለሴት አመልካች 2. 75  ከዛ በላይ

ለ2ኛ ዲግሪ አመልካቾች የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ መያያዝ አለበት

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle