የትግራይ ልምዓት ማሕበር | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ካሜራ ማን |
የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ ጥሪ 18, 2008 |
መዝግያ ቀን | ረቡዕ ጥሪ 25, 2008 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | የትግራይ ልማት ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኛችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል |
የትምህርት ደረጃ | ዲፕሎማ /ዲግሪ በቪድዮ ግራፊ ,ፎቶ ግራፊ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዓይነት |
ተፈላጊ ችሎታ | ዶክመንተሪ ፊልም የማዘጋጀት ችሎታ ቪድዮና ፎቶ የማንሳት ችሎታ በቂ የኮምፒተር ችሎታ |
ስራ ልምድ | 6 ለዲፕሎማ 4 ዓመት ለዲግሪ
|
How to apply | መመዘኛዉ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ማስረካችሁን ኦርጅናልን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ CV ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 16 /05/ 2008 ዓም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናዉ መስሪያ ቤት የሰዉ ሃብት አስተዳደረ ቢሮ ቁጥር 410 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ስቁ 0344 409923 መቐለ |