| የትግራይ ልምዓት ማሕበር | |
|---|---|
| የስራ ሃላፊንት | የሶፍት ፕሮግራም ኬዝ ቲም አስተባባሪ |
| የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ ጥሪ 18, 2008 |
| መዝግያ ቀን | ረቡዕ ጥሪ 25, 2008 |
| ቦታ | መቐለ |
| የስራ መለያ ቁጥር | |
| ደሞዝ | |
| የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
| የስራ ምድብ | |
| በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
| ፆታ | ኣይለይም |
| ተፈላጊ ብዛት | 1 |
| መግለጫ | የትግራይ ልማት ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኛችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል |
| የትምህርት ደረጃ | 1ኛ 2ኛ ዲግሪ ማናጅመንት ፣ኢኮኖሚክስ ዴቨለፕመንት፣ ሶሲዮሎጂ ሌሎች ተመሳሳይ የትምህርት አይነቶች |
| ተፈላጊ ችሎታ | በፕሮጀክት አስተባባሪነት የሰራ እና በቂ የኮምፒተር ችሎታ |
| ስራ ልምድ | 8 ዓመት ለ አንደኛ ዲግር 4 ዓመት ለ 2ኛ ዲግሪ |
| How to apply | መመዘኛዉ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ማስረካችሁን ኦርጅናልን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ CV ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 16 /05/ 2008 ዓም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናዉ መስሪያ ቤት የሰዉ ሃብት አስተዳደረ ቢሮ ቁጥር 410 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን |