https://milkta.com/am/jobs/display/8196
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የስራ ሃላፊንት ኣካዉንታንት
የተለቀቀበት ቀን ሶኒ ነሓሰ 13, 2011
መዝግያ ቀን ሓሙስ ነሓሰ 16, 2011
ቦታ
የስራ መለያ ቁጥር 0
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ትርፍ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣርታኣለ መገንጠያ -አህመደኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ከዚህ በታች በተገለፀዉ ክፍት የስራ መሰብ መስፈርቱን የሚያማሉ ኣካዉንታት ለ 4 ወር ኮንትራት ኣመልካቾች ኣወዳድሮ ለጠቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

በኣካዉንቲንግ እና በፋይናንስ መስክ

ተፈላጊ ችሎታ

ኣካዉንታንት

ስራ ልምድ

0 ዓመት

How to apply

መመዝገብያ ግዜ የማስረጃ ኦርጅናልና ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ሲሆን  መመዝገብያ ቦታ በርሃሌ በሚገኘዉ ኣስተዳደር ቢሮ እና መቐለ ኣክሱም ሆቴል ኣካባቢ የሚሰራ የመከላከያ ባለ 3 ኮኮብ ሆቴል ህንፃ ዉስጥ ነዉ ለበለጠ መረጃ 0913-027565/0978450492

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle