https://milkta.com/am/jobs/display/8119
በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜነ ሪጅን ፅ/ቤት
የስራ ሃላፊንት ፈታሽ
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ ነሓሰ 7, 2011
መዝግያ ቀን ቀዳም ነሓሰ 11, 2011
ቦታ
የስራ መለያ ቁጥር 220301
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

በግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማሕበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ የሰሜን ሪጂን መቐለ ፅ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ኣመልካቾችን ኣወዳድሮ በቋዋነት ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ፈታሽ

ተፈላጊ ችሎታ

4ተኛ ደረጃ

ስራ ልምድ

2 ዓመት የስራ ልምድ

How to apply
  • - ኣመልካቾች ዶሞዝ የተጠቀሰበት የስራ ግብር የተከፈለበት የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉና ከማይመለስ ፎቶኮፒ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት በግል ድርጅቶችና ሰራቶኞች ማሕበራዊ ኤጄንሲ የሰሜን ሪጅን መቐለ ፅቤት ኣድራሻ ተሃገዝ ህንፃ የግል ድርጅቶችሰራቶኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ የሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 09 ስ/ቁጥር 03 42 40 54 43
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2025 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle