ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | የገበያ ጥናት ሽያጭ ዋና ሃለፊ |
የተለቀቀበት ቀን | ቀዳም ጥቅምቲ 20, 2008 |
መዝግያ ቀን | ቀዳም ጥቅምቲ 27, 2008 |
ቦታ | አዲስ ኣበባ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ማናጅመንት |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | ኩባንያችን ትራንስ ኢትዮጽያ ሃላ .የተ .የግ. ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተፋላጊ የችሎታ መስፈርቶች የሚያማሉ ኣመልካቾች ኣወዳድሮ ብቃት ያለዉ ባለሞያ መቅጠር ይፈልጋል |
የትምህርት ደረጃ |
|
ተፈላጊ ችሎታ | የደንበኛ ኣገልግሎተ ክህሎት፣ በቡድን የመስራት ብቃተ ፣ የኣፈፃፀም ሪፖርት ኣቀራረብ እዉቀትና ልምድ ፣የስራ መመሪያዎችን የማዘጋጀት |
ስራ ልምድ | ለማስተርስ 8 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ 10 ዓመት |
How to apply | ስለሆነም መመዘኛዉችን የምታማሉ ኣመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምር ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መቐለ ዋና መስራቤት የሰዉ ሃብት አመራርና ልማት መምርያ ፣ኣዲስ ኣበባ በድሉ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ፐርሰኔልና ጠ /ኣገግሎት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን |