https://milkta.com/am/jobs/display/786
ራያቢራ ፋብሪካ ኣማ
የስራ ሃላፊንት ወርክ ሾፕ ኮኦርዲነተር
የተለቀቀበት ቀን ሶኒ ጥቅምቲ 8, 2008
መዝግያ ቀን ሶኒ ጥቅምቲ 15, 2008
ቦታ ማይጨዉ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ማናጅመንት
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

ፋብሪካችን ከዚህ በታች በተመለከቱት አስቸዃይ ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል  

የትምህርት ደረጃ
  • የመጀመሪያ ዲግሪ
ተፈላጊ ችሎታ

በአዉቶሞቲብ ቴክኖሎጂ ወይም በሜካኒካል ምህንድስና የተመረቀ

ስራ ልምድ

ቢያንስ 4 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ ያለዉ ከዚህ ዉስጥ 2ቱን በሃላፊነት የሰራ

How to apply
  • ደመወዝ በፋብሪካዉ እስኬል መሰረት
  • ከዚህ በላይ በተመለከተዉ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ዋናዉን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ማይጨዉ ወይም መቀሌ ጁብሩክ ቀበሌ ወዲ LG ወዲ መሸሻ ሕንፃ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ በሚገኘበት ሕንፃ 2ኛ ፎቅ በሚገኘዉ የሽያጭ ቢሮኣችን በአካል ቀርባችሁ ወይም በኢሜል yohanseab@gmail.com እስከ ጥቅምት 15/2008 ዓ/ም ድረስ ማመልከት ትችላላችሁ
  • ለበለጠ መረጃ በ 0914706638 / 0347770776 ይደዉሉ
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2025 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle