https://milkta.com/am/jobs/display/739
ሬድ ስታርስ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ
የስራ ሃላፊንት ንብረት ክፍል ሠራተኛ
የተለቀቀበት ቀን ረቡዕ ሓምለ 22, 2007
መዝግያ ቀን ሰንበት ሓምለ 26, 2007
ቦታ 1
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 0
መግለጫ

ሬድ ስታር ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ከዚህ በታች ለተገለፀዉ ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን  አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
  • በሳፕላይ ማናጅመንት / የመጀመሪያ ዲግሪ ያለዉ /ያላት በሞያዉ 2 ዓመት የሰራ /ች  ወይም ዲፕሎማ ያለዉ ያላትና 5 ዓመት የሰራ/ች
  • ለምድቡ ተፈላጊዉን ዋስ ማቅረብ የሚችል
ስራ ልምድ
How to apply
  • ደምዎዝ   ---- በስምምነት
  • መስፈርቱን ይምታሟሉ አመልካቾችን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉንና ፎቶ ኮፒዉን ከማመልኸቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /ኣምስተ/ ተከታታይ የሥራ ቀናት መቐለ ቅርንጫፍ ዓዲ ሓቂ ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ አጠገብ ይሐ ሪል እስቴት ሕንፃ ስራ ከሚገኘዉ የድርጅቱ ቢሮ በኣካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

                  

           ለበለጠ መረጃ  በስልክ 034 440 5104 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2025 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle