https://milkta.com/am/jobs/display/732
አጋር የጥበቃ ኃ/የተ/የግ/ማ
የስራ ሃላፊንት የገቢና ባጀት ከፍተኛ ባለ ሞያ
የተለቀቀበት ቀን ዓርቢ ሓምለ 3, 2007
መዝግያ ቀን ቀዳም ሓምለ 11, 2007
ቦታ አ /አበባ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

በድጋሜ የወጣ ክፍት ቦታ የስራ ማስታወቂያ

ድርጅታችን  አጋር  የጥበቃ  ሃላ/የተ/የግል ማህበር ባለዉ ክፍት የስራ ቦታ ከዚህ በታች የተጠቀሱ  የሚያሟሉ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
  •    በኣካዉንቲንግ : ኢኮኖሚክስ እና ቢዝነስ ማኔጅሜንት BA ዲግሪ 4 ኣመት ኣግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ

መነሻ ደመወዝ   

6000 ሁኖ እንደየስራ ልምዱ እስከ 15% መደራደር ይቻላል

እድሜ 

ከ27- 46

ስራ ልምድ
How to apply

                 ተጨማሪ መብራርያ

  • ሙሉ ጤንነትና አካለዊ ብቃት ያለዉ
  • ከሚኖርበት የቀበሌ መስተዳደር ድጋፍና ከማንኛዉም ወንጀል ነፃ መሆኑ ማቅረብ የሚችል
  • በቂ ዋስ ተያዥ ማቅረብ የሚችል    

የመመዝገቢያ ቦታ    ቀዳማይ ወያነ ገበያ ማእከል ቢሮ ቁጥር 319 ብሎክ C 3ኛ ፎቅ መ/ ቅርንጨፍ አጋር ቢሮ

የመመዝገቢያ ቀን   ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 10 የስራ ቀናት

     ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0914034482 /0348409247  ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2025 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle