ኖርዘርን ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | የፋይናንስ ሃላፊ (Finance Officer) |
የተለቀቀበት ቀን | ሶኒ ሚያዝያ 21, 2011 |
መዝግያ ቀን | ቀዳም ሚያዝያ 26, 2011 |
ቦታ | |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 2 |
መግለጫ | በትግራይ ክልል ከተማ የሚገኘዉ ሆቴላችን ኖርዘር ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል በኣዲስ መልክና አሰራር ሥራዉን ለመጀመር ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል ስለሆነም ሆቴላችን ካዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ብቁ ሠራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል |
የትምህርት ደረጃ | ዲግሪ |
ተፈላጊ ችሎታ | ኣካዉንቲንግ መሰረታዊ የኮምፒተር ችሎታ እና የፒስትሪ ኣካዉንቲንግ እንዲሁም የሰኒት ሶፍትዌር እዉቀት ያለዉ /ያላት ዕድሜ : ከ 25-40 |
ስራ ልምድ | ሁለት ኣመትና ከዚያ በላይ ደረጃዉ በጠበቀ ሆቴል ዉስጥ የሰራ /የሰራች |
How to apply | ከሚያዝያ 21 /2011 ዓም እስክ ሚያዝያ 26/2011 ዓም ድረስ ባለዉ ጊዜ ይህ የሥራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ 07 የሥራ ቀናት በኣካል በኣስተዳደር ቢሮ በመምጣት ዘወትር ከጥዋቱ 2:30 እስከ 11:00 ሰዓት ማስረጃችሁን ዋናዉና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሣዉቃለን |