https://milkta.com/am/jobs/display/6357
የመቀሌ የአካባቢና የደን ምርምር ማዕከል
የስራ ሃላፊንት 1 የጀማሪ የሰው ሃብት ት/ት ስልጠና ባለሙያ 2 ከፍተኛ የሂሳብ ባለሙያ 3 የሂሳብ ምዝገባ ባለሙያ 4 ጀማሪ የሂሳብ ምዝገባና ባለሙያ 5 የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ሰራተኛ 6 ፅዳትና መልእክት ሰራተኛ
የተለቀቀበት ቀን ሓሙስ ሚያዝያ 10, 2011
መዝግያ ቀን ሶኒ ሚያዝያ 21, 2011
ቦታ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ማናጅመንት
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

በኢትዮጵያ የኣካባቢና የደን ምርምር ኢንስትቲትዩት ለመቐለ የኣካባቢና የደን ምርምር ማእከል ቀጥሎ በተጠቀሱት የስራ መደቦች የስራ ልምድ ያለቸው/የሌላቸውን የስራ ፈላጊዎች ኣወዳድሮ በቋሚነት መቅጠይ ይፈልጋል፡፡

የትምህርት ደረጃ

የሰው ሃብት ስራ አመራር ማኔጅመንት ህዝብ ኣስተዳደር፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት ሊደር ሽፕ ባችለር ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

በኣካውንቲን ፣ኣካውንቲግና ፋይናንስ የባችለር ዲግሪ 8 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ማስተርስ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ዶክትሬት ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ያላት ወ.ዘተ

ተፈላጊ ችሎታ

የሰው ሃብት ስራ አመራር ማኔጅመንት ህዝብ ኣስተዳደር፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት ሊደር ሽፕ ባችለር ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

በኣካውንቲን ፣ኣካውንቲግና ፋይናንስ የባችለር ዲግሪ 8 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ማስተርስ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ዶክትሬት ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ያላት ወ.ዘተ

ስራ ልምድ

0-10 years

How to apply

1 የምዝገባ ቦታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡

2 የምዝገባ ቦታ የመቐለ የኣካባቢና የደን ምርምር ማዕከል ዓዲሽምድሁን መጨረሻ ታክሲ ኣካባቢ በሚገኘው በማዐከሉ የሰው ሀብት ኣስተዳደር ቢሮ ስ.ቁጥር 0344-420395 ነው፡፡

3 ኣመልካቾች ለመወዳደር መያዝ ያለባቸው የማመልከቻ ፎርም የተዘጋጀ ሲሆን ካሪኩለም ቬቲ የተማ የት/ት የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በግንባርና በማቅረብና በወኪል መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ወዘተ

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle