| ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ሃ.የተ .የግል ማህብር | |
|---|---|
| የስራ ሃላፊንት | ጠቅላላ ኣገልግሎት ኦፊሰር /General service officer/ |
| የተለቀቀበት ቀን | ሓሙስ ሚያዝያ 10, 2011 |
| መዝግያ ቀን | ሶኒ ሚያዝያ 14, 2011 |
| ቦታ | |
| የስራ መለያ ቁጥር | |
| ደሞዝ | |
| የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
| የስራ ምድብ | |
| በኣገልግሎት ዘመን | ማናጅመንት |
| ፆታ | ኣይለይም |
| ተፈላጊ ብዛት | 1 |
| መግለጫ | ዩናይትድ ስቲል ሜታል ኢንዳስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከላይ የተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቶችን የማያሟሉ ኣመልካቾች ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ |
| የትምህርት ደረጃ | እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በማናጅመንት ወይም ተዛማጅ ትም/ት በዲግሪ ወይም ዲፕሎማ የተመረቀ/ች |
| ተፈላጊ ችሎታ | ለዲግሪ በሙያው 2ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ለዲፕሎማ በሙያው 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት |
| ስራ ልምድ | 2-4 years |
| How to apply | የምዝገባ ቦታ መቐለ ዋና ቢሮ ላጪ ሱር ኮንስትራክሽን ፊት ለፊት ስ.ቁ 0342-410009 የመመዝገቢያ ቦታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ኣምስት የስራ ቀናት /09-14/08/2011ዓ/ም/ ውስጥ ዋናውና የማይመለስ ኮፒ የት/ትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ |