| ሚኪ ኢስት አፍሪካን ሃ.የተ.የግ .ማህብር | |
|---|---|
| የስራ ሃላፊንት | ሚኪ ኢስት አፍሪካን ሃ.የተ.የግ .ማህብር |
| የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ ሕዳር 10, 2007 |
| መዝግያ ቀን | ሰንበት ሕዳር 14, 2007 |
| ቦታ | መቐለ |
| የስራ መለያ ቁጥር | |
| ደሞዝ | |
| የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
| የስራ ምድብ | |
| በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
| ፆታ | ኣይለይም |
| ተፈላጊ ብዛት | 1 |
| መግለጫ | ሚኪ ኢስት አፍሪካን ሃ.የተ.የግ .ማህብር ድርጅታችን ሚኪ ኢስት አፍሪካን ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ ክፍት የስራ ቦታ መደብ በቁ የሆነ አመልካችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:: የስራ መደቡ መጠሪያ የሽያጭ ሰራተኛ / Sales Representative/ የትምህርት ደረጃ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ስልጠና እዉቅና ካለዉ ተቆም የተመረቀ/ች የስራ ልምድ ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ ሁለት ዓመት ለ 12 + አራት ዓመትና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ ሞያ የሰራ/ች |
| የትምህርት ደረጃ | |
| ተፈላጊ ችሎታ | |
| ስራ ልምድ | |
| How to apply | አድራሻ ቀዳማይ ወያነ የገብያ አዳራሽ የቢሮ ቁጥር 108 ሀ/A በግንባር ቀርባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: ለበለጠ መረጃ ስልክ : 034 441 94 64 |