PHARMACEUTICALS FUND AND SUPPLY AGENCY
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
ለስራ መደቡ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ደረጃ ----- 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ የመሳርያ አጠቃቀም ችሎታ ያለዉና ዋስ ማቅረብ የሚችል
የስራ ልምድ --------------- 2 ዓመት
የትምህርት ዓይነት ----------------- የቀለም
የምዝገባ ቦታ መፈአኤ መቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ ቁጥር 107 ጣብያ ዓይደር ማረት ጋራዥ ፊት ለፊት ወይም ብሩህ ተስፋ ፕላስቲክ ፋብሪካ ፊት ለፊት::
ማሳሰቢያ :
ከ2002 ዓ/ም በሆላ የተመረቁ አመልካቾች የሙያ ምዝና የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸዉ ወይመ ከቴክኒክና ሙያ ተቆማትን ኮሌጆች ሰልጥነዉ የወጡ ባለሙያዎች ከደረጃ 1 እስከ 4 ያሉትን የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ማቅረብ አለባቸዉ::