https://milkta.com/am/jobs/display/5713
ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ሃ.የተ .የግል ማህብር
የስራ ሃላፊንት ዩናይትድ ስቲል እና ሜታል ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በPersonal officer ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የተለቀቀበት ቀን ሶኒ መጋቢት 2, 2011
መዝግያ ቀን ዓርቢ መጋቢት 6, 2011
ቦታ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ኤክስኩቲቭ/ዳይሪክተር
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

ዩናይትድ ስቲል እና ሜታል ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በPersonal officer ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

የትምህርት ደረጃ

ከታወቀ ኮሌጅ በManagement እና ተያያዥ የት/ት ዓይነቶች

ተፈላጊ ችሎታ

ከታወቀ ኮሌጅ በManagement እና ተያያዥ የት/ት ዓይነቶች

ስራ ልምድ

በ2ት ዓመት ተዛማጅ የስራ ልምድ ያለው/ያላት

How to apply

የመመዝገቢያ ግዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ከ02/07/2011 ዓ/ም ውስጥ ዋናውን የማይመለስ ኮፒ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ በስራ ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle