https://milkta.com/am/jobs/display/549
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
የስራ ሃላፊንት ሴቶች ጉዳይ ባለሙያ III
የተለቀቀበት ቀን ሶኒ ጥቅምቲ 17, 2007
መዝግያ ቀን ሰሉስ ጥቅምቲ 25, 2007
ቦታ ዓዲግራት
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

የዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ

 በሳይኮሎጂ : በሕግ :ማናጅሜንት : ሥርዓተ ፆታና ልማት: ልዩ ፍላጎት ዲፕሎፕመንት ስታዲ :EPDM : ፐፕሊክ ማናጅመንት :-

  • በባችለር ዲግሪና 7 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ

  • የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ

  • ዶክትሬት ዲግሪና 3 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ

የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply
  • የምዝገባ ቦታ-- በዓዲግራት ዪኒቨርሰቲ በሰዉ ሃብት ልማት ማዕከል

  • ተመዝጋቢዎች የትምህርት ኦርጃናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘዉ መምጣት አለባቸዉ

  • ፈተና የሚሰጥበት ቀን በማስታወቂያ ይወጣል

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle