https://milkta.com/am/jobs/display/470
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የስራ ሃላፊንት የምግብ ዝግጅት ባለሙያ
የተለቀቀበት ቀን ሓሙስ መስከረም 8, 2007
መዝግያ ቀን ቀዳም መስከረም 10, 2007
ቦታ ክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘዉ ባለ 3 ኮኮብ ሆቴል ግንባታ ፕሮጀክት ቢሮ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 2
መግለጫ

ክፍት የሥራ ማስታወቅያ

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አብይ አዲ አድዋ ሎት መቀሌ ስረት መንደር ሥራ ፕሮጀክት (11- 04R) ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደባች አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራክት ለመቅጠር ይፈልጋል::

በመሆኑም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ የትምህርትና የሥራ ልምድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃ የማይመለስ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

 

ተፈላጊ የትት ደረጃ እና ተፈላጊ የሥራ ልምድ

  • በምግብ ዝግጅት ዲፕሎማ 10 ተ 3 እና 2-3 ዓመት የሥራ ልምድ ልምድ ያዉት

  • መቀሌ አብይ አዲ ፕሮጀክት ትኩል መንደር

የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply

የምዝገባ ቦታ አክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘዉ ባለ 3 ኮኮብ ሆቴል ግንባታ ፕሮጀክት ቢሮ

ቁጥር 4 መቀሌ

ለበለጠ መረጃ በስ /ቁ 0344400242 /0930035132

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle