https://milkta.com/am/jobs/display/453
መሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ
የስራ ሃላፊንት ሰልጣኝ አካዉንታንት
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ መስከረም 6, 2007
መዝግያ ቀን ሓሙስ መስከረም 8, 2007
ቦታ መቀሌ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ኮንትራት
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 3
መግለጫ

ክፍት የስራ ማስታወቂያ

በኩባንያችን መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ከዚህ በታች ለተጠቀሰዉ የስራ መደብ መመዘኛዎች የሚያሞሉ አወዳድሮ በ Trainee መልክ በኮንትራት ለመቅጠር ስለሚፈልግ መመዘኛዉን ይምታሞሉ ከ 16/09/2014 እስክ 18/09/2014 እ.ኤ.አ በስራ ሰዓት በሰዉ ሃይል አስተዳደር ዋና ክፍል በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆናቹን እንገልፃለን::

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

  • በዲግሪ በአካዉንቲንግ በመደበኛ ትምህርት ተምረዉ የተመረቁ

  • የ 2006 ዓም ተመራቂዎች

ስራ ልምድ

0

የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply

Tel   +251 -34 4405803  , 4409271

P.O Box  916

Tel  11 -466 32 92 /93/94

P.O  Box  9620

Email   mbmp.e@ ethionet.et

 

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle