https://milkta.com/am/jobs/display/447
ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ሃ.የተ .የግል ማህብር
የስራ ሃላፊንት ያለቀለት ምርት ተረካቢ / የምርት ስቶር ሠራተኛ /Finished goods Store man/
የተለቀቀበት ቀን ሶኒ ጳጉሜን 3, 2006
መዝግያ ቀን ረቡዕ ጳጉሜን 5, 2006
ቦታ መቐለ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

UNITED STEEL AND METAL INDUSTRY P.L.C

ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ሃ.የተ .የግል ማህብር

ድርጅታችን   ቀጥሎ  የተጠቀሰዉን   መስፈርት  የመታሞሉ    ኣመልካችን ኣወዳድሮ  ለመቅጠር  ይፈልጋል::

የት/ደረጃ            ዲፕሎማ በፐርዚንግና ሳፕላይስ በተዛማጅ የትምህርት መስከ

የሥራ ልምድ            በሙያዉ 2 ዓመት በላይ የሠራ/ች


 

የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply

የመመዝገቢያ ቦታ          በድርጅቱ ፐርሶኔል ና ጠ/አገልግሎት

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle