https://milkta.com/am/jobs/display/444
ህዳሴ ቴሌኮም አ.ማ
የስራ ሃላፊንት ኣዉቶ መካኒክ
የተለቀቀበት ቀን ሶኒ ጳጉሜን 3, 2006
መዝግያ ቀን ቀዳም መስከረም 3, 2007
ቦታ መቀሌ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

የዉጭ ቅጥር ማስታወቂያ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ ኮሌጅ ዲፕሎማ በተዛማጅ የትምህርት መስክ የስራ ልምድ 2/ ሁለት/ ዓመት በሞያዉ

ወይ

10 ተ 2 (Technical school) ሰርቲፊኬት የስራ ልምድ 4 /ኣራት/ ዓመት በሞያዉ   

 

የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply

ከዚህ በላይ የተጠቀሰዉን መስፈርት የምታሞሉ ኣመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 10 /ኣስር /ተከታታይ ቀናት በሰሜን ዲስትሪክት ህዳሴ ቴሌኮም ኣማ ሰዉ ሃብት ኣስተዳደር ቢሮ ቁጥር 210 ከማይመለስ የትት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ኮፒ ከዋናዉ ጋር በመያዝ ወይም በ ፋክስ ቁጥር 0344-402277 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን::


 

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle