https://milkta.com/am/jobs/display/406
ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር
የስራ ሃላፊንት ነዳጅ ዕደላ ክለርክ
የተለቀቀበት ቀን ረቡዕ ነሓሰ 14, 2006
መዝግያ ቀን ረቡዕ ነሓሰ 21, 2006
ቦታ ሚሌ ኦፕሬሽን ማእከል
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

ትራንስ ኢትዩጽያ  ሃላፍነቱ  የተወሰነ የግል  ማሕበር   ከዚህ  በታች  የተጠቀሰዉ  ክፍት  የስራ  መደብ  ሰራቶኞች   አወዳድሮ   መቅጠር   ይፈልጋል::

የት/ደረጃና የሞያ መስክ ቀለም 103 / 101

የስራ ልምድ 103 1 ዓመት 101 5 ዓመት

የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply

መስፈርቱን የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ሰወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሰራ ቀናት በመቐለ ዋና ፅቤት የሰዉ ሃብት ኣመራር ዋና ክፍል በመገኘት የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ኦርጅናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስራጃችሁን በመያዝ እንትመዘገቡ ይጋብዛል::

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle