በኢትዩጽያ ኤሌክትሪክ ሃይል አ/አ/ኤ/አ ፕሮጀክት ትግራይ ክልል ቤሮ | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ሳፕላይ ሎጅስቲክ ኦፊሰር(IB-08) |
የተለቀቀበት ቀን | ሰሉስ ነሓሰ 13, 2006 |
መዝግያ ቀን | ዓርቢ ነሓሰ 16, 2006 |
ቦታ | ትግራይ ክልል አ/አ/ኤ/ፕ መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | 486/ የኤ/06 |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ በኢትዩጽያ ኤሌክትሪክ ሃይል የትግራይ ክልል አገር አቀፍ ኤሌክትሪክ ኣቅርቦት ፕሮጀክት ቢሮ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞችን ኣወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል:: ተፈላጊ የት/ት ደረጃ የመጀመሪያ ዲግሪ ቢዝነስ ማነጅመንት የተመረቀች ፐርቸዚንግ ሳፕላይ ማነጅመንት የተመረቀ/ች ተፈላጊ የስራ ልምድ 2 /ሁለት/ አመት በአድሚኒስትሬቲቭ የሰራ/ች
|
የትምህርት ደረጃ | |
ተፈላጊ ችሎታ | |
ስራ ልምድ | |
How to apply | በመሆኑም በወጣዉ ክፍት የስራ መደብ መሰረት መስፈርቱን የምታሞሉ ኣመልካቾች ያላችሁን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦርጅናል ፎቶ ኮፒ በመያዝ የፕሮጆክቱ ዋና ቢሮ በሚገኝበት በመቐለ ከተማ ቀበሌ 11 ጨርቆስ ዳዊት ህንፃ ማርያም ቤተክርስቲያን ኣጠገብ በሚገኝዉ ቢሮ እንድትመዘገቡ እያሳሰበ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 ኣምስት የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የፈተና ጊዜ ወደፊት በማስታወቂያ ይምናሳዉቃቹ መሆኑን እንገልፃለን::
|