https://milkta.com/am/jobs/display/3871
አማጋ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
የስራ ሃላፊንት የውስጥ ኦዲተር
የተለቀቀበት ቀን ሓሙስ ሕዳር 6, 2011
መዝግያ ቀን ሓሙስ ሕዳር 13, 2011
ቦታ 194
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ አማጋ ኃላ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ፡ የውስጥ ኦዲተር- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት- ደመወዝ፡ በስምምነት- ብዛት፡ 1• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ በመያዝ መርካቶ ራጉኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው አማጋ ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 51 በመቅረብ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• ስልክ፡ 0112-760487
የትምህርት ደረጃ ባችለር
ተፈላጊ ችሎታ - የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ በቢኤ ዲግሪ የተመረቀ በሙያው በታወቀ በመንግስት መ/ቤት ወይም በግል ድርጅት ውስጥ ቢያንስ 5 ዓመት ወይም በዲፕሎማ ቢያንስ 7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ስራ ልምድ - የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ በቢኤ ዲግሪ የተመረቀ በሙያው በታወቀ በመንግስት መ/ቤት ወይም በግል ድርጅት ውስጥ ቢያንስ 5 ዓመት ወይም በዲፕሎማ ቢያንስ 7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
5-10 ዓመት
How to apply
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2026 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle